Articles About Ethiopia

ቤባንያ ገፅ ፲፪

“ቋ!ቋ!ቋ!ቋ!…" “ምን ሆንሽ አመቴ!" አንድ ጥግ ላይ ተጎዝጉዞላት የተኛች አሮጊት ናት፡፡ “ምን ሆንሽ?” “ጥለውኝ ሄዱ" ባለፈውም የሰጠችው ምክንያት ነው:: “ጅብ ሊያስበሉኝ እዚህ ጥለውኝ ሄዱ" አባባን በሞግዚትነት ያሳደገች ባሪያ...

read more

ቤባንያ ገፅ ፲፩

በመጀመሪያ ኬኦስ ነበረ፣ የማይጨበጠውና ዉጥንቅጡ ኬኦስ የረጋቸውን ምድር(ጂኦን) ወለደ:: "እንዴት?" አይባል የሚያሰኘው የእኔ ከምንም ውስጥ መገኘት ነው፡፡ ሃይፒሪዮን ፀሐይን፣ ጨረቃንና መንጋትን ወለደ። ፀሐይ፣ ጨረቃና ንጋት...

read more

ቤባንያ ገፅ ፲

ኩራዙ በየቀን ብርሃን ተውጣ ስንጥር የመሰለ ጨረር ታግለበልባለች፡፡ ዝም ብዬ ቆምኩ፡ “ሃሎ ሚስተር ባንከር" አለኝ ድምፁ ብቻ ብቅ ብሎ ዝም አልኩት፡፡ "ለከተማህ መቅሰፍት ይዘህ መጣህ? አባ ዲሪባን ከነአራጣው በሺህ አባዝተህ ከተማው...

read more

ቤባንያ ገፅ ፱

"እኔና አንቺ?"ጅል' ሳቅ ፈለቀች፣ አሳዘንኳት፤ አፌ ላይ ሳመችኝ። ምንድነው ተአምሩ? ከንፈሬና ልቤን የሚያገናኝ ምን መስመር ተዘርግቷል? መቼ ይሆን ዳግም የምትስመኝ?“ኧረ ሸኖዎች። ብዙ ደራሲዎቻችን የተወለዱት እኛ ዙሪያ ነው። አለቃ...

read more

ቤባንያ ገፅ ፰

“አውርድ አንተ ጅል ትላለች ብዬ ጠበኩ ዝም አለች የእነሱን ሠፈር ርቀን ሄደናል፡፡ የጉልት ገበያ በአመሻሽ ግብይት እንደመሞቅ ብላለች፡፡ የዕለት ፍጆታዎችን ለመሸጥ ቁጢጥ ቁጢጥ ያሉ ሴቶች ይታያሉ። እንጨት፣ ቅጠል፣ ጎመን፣ አይብና...

read more

ቤባንያ ገፅ ፯

ክፍል 4 ለማና ወዳጄ ልቤ ቤባንያ የክልስ መልክ አላት፡፡ ገና ዘጠነኛን እንዳለፍን እኛ ክፍል ቁጭ ብላ አገኘኋት። ልቤ “ባትጋሩኝ አለ ተሽቀዳድሞ:: እንደአልማዝ' እንደዕንቁ፣ እንደ እንቆጳዚዮን... ከውስጧ የሚወጣ አንፀባራቂ ብርሃን...

read more

ቤባንያ ገፅ ፮

“ታዲያ ምን ሆኖ ነው? እቃጠለኝኮ ተቃጠልኩ ውሃ የለም?” እኔ እቀጥላለሁ፡፡ "ከገንዘብ ይልቅ የዕታ ለዕቃ ልውውጥ እንደሽኖ ላሉ ነባር ከተሞች ውጤታማነቱ ተረጋግጧል፡፡ (ማነው ያረጋገጠው፣ ቢሉኝስ? እንጃ!) ወይም በጨርቃ ጨርቅ፣...

read more

ቤባንያ ገፅ ፭

ክፍል 3 hማና ሰንክሳሮቹሽኖ አልጋ ይዤ ለማደር ብመኝም የሚያረካ መኝታ አላገኘሁምና ወደ ኮርማ ብሩ ግቢ አመራሁ። አቦ አርጅቷል፡፡ የተቀመጠበት ጉዝጓዝ ድረስ ሄጄ ሳምኩት፡፡ ግንባሬ ላይ ምራቁን እያርከፈከፈ መረቀኝ። ከኔ አልፎ...

read more

ቤባንያ ገፅ ፬

ለአንድ ሳምንት ያህል ሻይ በዳቦ፤ ወተት በዳቦ፤ ለስላሳ በዳቦ እየበሳላን ቆየን። አንድ ምሽት ደጃፋችን ተቆፈቆፈ፣ ጋሽ ይማም እንሶስላ የተሞቀች የምታምር ሴት አልፋው ወደ ውስጥ ዘለቀች፡፡ ጋሽ ይማም፡- “አንቺን ደሞ ላኩ? ይሁን!"...

read more

ቤባንያ ገፅ ፫

“አምላክህ ወለድ አገድ የያዝካቸውን የድሆች ቤቶች እንዲያፀድቅልህ ነው የምትጎናበሰው? አራጣ የጭራቅ ሥራ ነው የገዛ ሥጋን ከመብላት እኩል የበላኤሰብ ልምድ::"መሳለማቸውን አቋርጠው ወደኛ አጨነቆሩ። ጉንጮቻቸው እንደወላድ ጡት የወረዱ...

read more

ቤባንያ ገፅ ፪

.....ልቤ የወትሮ ህብረ ዝማሬውን በብዙ ወንዶች ድምፅ የአሰማ መሰለኝ፡፡ ተናደድኩ:: ውርጭ የጠጣውን መሬት እየወገርኩ ወደ ዋናው መንገድ ለመግባት ተንደፋደፍኩ።መቼ ነው ልባችንን የዕድሜ ሙሉነት የሚረታውን ከተለከፍንበት አዙሪት...

read more

ቤባንያ ገፅ ፩

ቤባንያ ገፅ አንድ hማና ሸኖ …በሸኖ ጭጋግ መካከል ሰንጥቆ የሚያልፈው ቀስተደ ደመና፤ ሀብል መስሎ ብዙ የጤዛ እንክብሎችን ይሰካካል። የሸኖ ሰማይ ገና መሬትን “ያላወቀ" አፍላ ነው፡፡ መሬት ከጎን አጥንቱ አልተፈለቀቀችም። ሰማይ...

read more

ቤባንያ

ቤባንያክፍል አንድhማና ሸኖ…በሸኖ ጭጋግ መካከል ሰንጥቆ የሚያልፈው ቀስተደ ደመና፤ ሀብል መስሎ ብዙ የጤዛ እንክብሎችን ይሰካካል። የሸኖ ሰማይ ገና መሬትን “ያላወቀ" አፍላ ነው፡፡ መሬት ከጎን አጥንቱ አልተፈለቀቀችም። ሰማይ ጭጋጉን...

read more