ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም

ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም

ደራሲ - አሌክስ አብርሃም ዘውግ - አጭር ልብ ወለድ ዶክተር_አሸብር_እና_ሌሎችም_አሌክስ_አብርሃምDownload ".... እግዚአብሔር ፈጠነም ዘገየም ወደ እያንዳንዱ ሰው ሕይወት ውስጥ ይመጣል። ሲመጣ የእግዜርን እርምጃ የእግሩንም ዳና...

የስርቻው መጣጥፍ

የስርቻው መጣጥፍ

የስርቻው መጣጥፍ ~ Notes from the undergroundደራሲ - Fyodor Dostoyevsky ተርጓሚ - ፋሲል ይትባረክ ዘውግ - ልብወለድ የመጀመሪያ ዕትም - 1991 ዓ.ም የስርቻው መጣጥፍ...

ጉንጉን

ጉንጉን

ደራሲ - ሀይለመለኮት መዋዕል ዘውግ - ረጅም ልብወለድ ጉንጉን typical Ethiopian Download

መረቅ

መረቅ

ደራሲ - አዳም ረታ ዘውግ - ረጅም ልብ-ወለድ ይዘት ክፍል ፩ ሁረቱ ዓላዘር መዋዕለ ሳይዝክ ተባረኪ፡ 'ሁለት ፍቅር . ያመናቅር መዋዕለ አዋሳ ክፍል ፪ ጥብስና ጠበል መዋዕለ ታዚና ማክዳ፡ 'ሰዶ ማሳደድ ሲያምረኝ መዋዕለ አየር ጤና...

ቤባንያ ገፅ ፲፪

“ቋ!ቋ!ቋ!ቋ!…" “ምን ሆንሽ አመቴ!" አንድ ጥግ ላይ ተጎዝጉዞላት የተኛች አሮጊት ናት፡፡ “ምን ሆንሽ?” “ጥለውኝ ሄዱ" ባለፈውም የሰጠችው ምክንያት ነው:: “ጅብ ሊያስበሉኝ እዚህ ጥለውኝ ሄዱ" አባባን በሞግዚትነት ያሳደገች ባሪያ...

ቤባንያ ገፅ ፲፩

በመጀመሪያ ኬኦስ ነበረ፣ የማይጨበጠውና ዉጥንቅጡ ኬኦስ የረጋቸውን ምድር(ጂኦን) ወለደ:: "እንዴት?" አይባል የሚያሰኘው የእኔ ከምንም ውስጥ መገኘት ነው፡፡ ሃይፒሪዮን ፀሐይን፣ ጨረቃንና መንጋትን ወለደ። ፀሐይ፣ ጨረቃና ንጋት...

የቀይ ኮከብ ጥሪ

የቀይ ኮከብ ጥሪ

ደራሲ - በዓሉ ግርማ ዘውግ - ረጅም ልብ ወለድ የልብ ትርታን ከፍ የማያደግ ህይወት መኖር ትርጉሙ ምንድን ነው? ሂሩት ጡንቸኛ ወንድ ስታይ ያምራታል ፡ ቀጭን ወንድ ስታይ ያምራታል : ጠይም ወንድ ስታይ ያምራታል : ጥቁር ስታይ...