ቤባንያ

December 12, 2023

ቤባንያክፍል አንድhማና ሸኖ…በሸኖ ጭጋግ መካከል ሰንጥቆ የሚያልፈው ቀስተደ ደመና፤ ሀብል መስሎ ብዙ የጤዛ እንክብሎችን ይሰካካል። የሸኖ ሰማይ ገና መሬትን “ያላወቀ” አፍላ ነው፡፡ መሬት ከጎን አጥንቱ አልተፈለቀቀችም። ሰማይ ጭጋጉን እየባዘተ አጮልቆ ኮረዳይቱን ምድር የሚያያት ይመስላል፡፡ ከሰማይና ከምድር ሩካቤ የሚወለዱት የግሪክ አማልክት የህላዌ ደጃፍ ላይ ወረፋቸውን ሰድረው ቆመዋል፡፡ (Titans…) – (Cronus) (Saturn) (Zeus) (Jupiter) & (Ocean) (Tethys): (Hyperion) : (የፀሃይ:የጨረቃና የፀሀይ ግባት አባት አባት፡፡) ጢሚስ (Themis)፣ የአትላስ (Atlas)፣ የፕሮሚተስ (Prometheus) አባት… ሁሉም አንጋፋ አማልክት የተከሰቱ ማይመስልበት ድንግል ተፈጥሮ።ኳ ኳ ኳ ኳወደ አሁን…

Related Articles

ቤባንያ ገፅ ፯

ክፍል 4 ለማና ወዳጄ ልቤ ቤባንያ የክልስ መልክ አላት፡፡ ገና ዘጠነኛን እንዳለፍን እኛ ክፍል ቁጭ ብላ አገኘኋት። ልቤ “ባትጋሩኝ አለ ተሽቀዳድሞ:: እንደአልማዝ' እንደዕንቁ፣ እንደ...

ቤባንያ ገፅ ፮

“ታዲያ ምን ሆኖ ነው? እቃጠለኝኮ ተቃጠልኩ ውሃ የለም?” እኔ እቀጥላለሁ፡፡ "ከገንዘብ ይልቅ የዕታ ለዕቃ ልውውጥ እንደሽኖ ላሉ ነባር ከተሞች ውጤታማነቱ ተረጋግጧል፡፡ (ማነው...

ቤባንያ ገፅ ፭

ክፍል 3 hማና ሰንክሳሮቹሽኖ አልጋ ይዤ ለማደር ብመኝም የሚያረካ መኝታ አላገኘሁምና ወደ ኮርማ ብሩ ግቢ አመራሁ። አቦ አርጅቷል፡፡ የተቀመጠበት ጉዝጓዝ ድረስ ሄጄ ሳምኩት፡፡ ግንባሬ ላይ...

Comments

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *