የቀይ ኮከብ ጥሪ

ደራሲ – በዓሉ ግርማ

ዘውግ – ረጅም ልብ ወለድ

የልብ ትርታን ከፍ የማያደግ ህይወት መኖር ትርጉሙ ምንድን ነው?

ሂሩት ጡንቸኛ ወንድ ስታይ ያምራታል ፡ ቀጭን ወንድ ስታይ ያምራታል : ጠይም ወንድ ስታይ ያምራታል : ጥቁር ስታይ ያምራታል : ቀይ ወንድ ስታይ ያምራታል : ወንድ ሲባል እስዋን ለማስደሰት ብቻ የተፈጠረ ይመስላታል እና በወንድ ገላ ትደስታለች። ከተደሰተችበት በኋላ አትወደውም – ትንቀዋለች።

https://t.me/ethiopian_amharic_pdf_books: የቀይ ኮከብ ጥሪ

Related Articles

Comments

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *