ደራሲ – አሌክስ አብርሃም
ዘውግ – አጭር ልብ ወለድ
https://t.me/ethiopian_amharic_pdf_books: ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም“.… እግዚአብሔር ፈጠነም ዘገየም ወደ እያንዳንዱ ሰው ሕይወት ውስጥ ይመጣል። ሲመጣ የእግዜርን እርምጃ የእግሩንም ዳና የሚቋቋም መንገድ የሚሰራው ‘መከራ’ በሚባል ኮንክሪት ነው።ዙሪያህን የከበበህን ችግርና እልህ አስጨራሽ የሕይወት ፈተና ስታልፍ ፣ የእግዜር የመጀመሪያ እርምጃ ትጀምራለች። ያኔ ታድያ ርሀብን ብቻ ሣይሆን ጥጋብንም የምትችል አድርጎ እንዳነፀህ ይገባሃል…”








0 Comments