መረቅ

ደራሲ – አዳም ረታ

ዘውግ – ረጅም ልብ-ወለድ

  • ይዘት
  • ክፍል ፩
  • ሁረቱ ዓላዘር
  • መዋዕለ ሳይዝክ
  • ተባረኪ፡ ‘ሁለት ፍቅር . ያመናቅር
  • መዋዕለ አዋሳ
  • ክፍል ፪
  • ጥብስና ጠበል
  • መዋዕለ ታዚና
  • ማክዳ፡ ‘ሰዶ ማሳደድ ሲያምረኝ
  • መዋዕለ አየር ጤና
  • ክፍል ፫
  • አንጓ ና መለልታ
  • ስለ እንጀራ ገለጣ፡ መግቢያ
  • መውጫ

ሕይወት እንደ ሽንኮራ አገዳ ነው ….ማን አለ?

ተክሎ አሳድጎ ከሕይወቱ ወጣ ገባ ያስተያየ?…

ስንዋደድ በመረቅ የሞላ የሽንኮራው መለልታ ነው::

ከዕለታት አንድ ቀን አገዳው ይዘጋል (በአንጓ)፡፡

Related Articles

Comments

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *