ቤባንያክፍል አንድhማና ሸኖ…በሸኖ ጭጋግ መካከል ሰንጥቆ የሚያልፈው ቀስተደ ደመና፤ ሀብል መስሎ ብዙ የጤዛ እንክብሎችን ይሰካካል። የሸኖ ሰማይ ገና መሬትን “ያላወቀ” አፍላ ነው፡፡ መሬት ከጎን አጥንቱ አልተፈለቀቀችም። ሰማይ ጭጋጉን እየባዘተ አጮልቆ ኮረዳይቱን ምድር የሚያያት ይመስላል፡፡ ከሰማይና ከምድር ሩካቤ የሚወለዱት የግሪክ አማልክት የህላዌ ደጃፍ ላይ ወረፋቸውን ሰድረው ቆመዋል፡፡ (Titans…) – (Cronus) (Saturn) (Zeus) (Jupiter) & (Ocean) (Tethys): (Hyperion) : (የፀሃይ:የጨረቃና የፀሀይ ግባት አባት አባት፡፡) ጢሚስ (Themis)፣ የአትላስ (Atlas)፣ የፕሮሚተስ (Prometheus) አባት… ሁሉም አንጋፋ አማልክት የተከሰቱ ማይመስልበት ድንግል ተፈጥሮ።ኳ ኳ ኳ ኳወደ አሁን…
ቤባንያ ገፅ ፲፪
“ቋ!ቋ!ቋ!ቋ!…" “ምን ሆንሽ አመቴ!" አንድ ጥግ ላይ ተጎዝጉዞላት የተኛች አሮጊት ናት፡፡ “ምን ሆንሽ?” “ጥለውኝ ሄዱ" ባለፈውም የሰጠችው ምክንያት ነው:: “ጅብ ሊያስበሉኝ እዚህ...
0 Comments