ቤባንያ ገፅ ፲፪

“ቋ!ቋ!ቋ!ቋ!…" “ምን ሆንሽ አመቴ!" አንድ ጥግ ላይ ተጎዝጉዞላት የተኛች አሮጊት ናት፡፡ “ምን ሆንሽ?” “ጥለውኝ ሄዱ" ባለፈውም የሰጠችው ምክንያት...

read more

ቤባንያ ገፅ ፲፪

“ቋ!ቋ!ቋ!ቋ!..." “ምን ሆንሽ አመቴ!" አንድ ጥግ ላይ ተጎዝጉዞላት የተኛች አሮጊት ናት፡፡ “ምን ሆንሽ?”“ጥለውኝ ሄዱ" ባለፈውም የሰጠችው ምክንያት...

read more

ቤባንያ ገፅ ፲፩

በመጀመሪያ ኬኦስ ነበረ፣ የማይጨበጠውና ዉጥንቅጡ ኬኦስ የረጋቸውን ምድር(ጂኦን) ወለደ:: "እንዴት?" አይባል የሚያሰኘው የእኔ ከምንም ውስጥ መገኘት...

read more

ቤባንያ ገፅ ፲

ኩራዙ በየቀን ብርሃን ተውጣ ስንጥር የመሰለ ጨረር ታግለበልባለች፡፡ ዝም ብዬ ቆምኩ፡ “ሃሎ ሚስተር ባንከር" አለኝ ድምፁ ብቻ ብቅ ብሎ ዝም አልኩት፡፡...

read more

ቤባንያ ገፅ ፱

"እኔና አንቺ?"ጅል' ሳቅ ፈለቀች፣ አሳዘንኳት፤ አፌ ላይ ሳመችኝ። ምንድነው ተአምሩ? ከንፈሬና ልቤን የሚያገናኝ ምን መስመር ተዘርግቷል? መቼ ይሆን ዳግም...

read more

ቤባንያ ገፅ ፰

“አውርድ አንተ ጅል ትላለች ብዬ ጠበኩ ዝም አለች የእነሱን ሠፈር ርቀን ሄደናል፡፡ የጉልት ገበያ በአመሻሽ ግብይት እንደመሞቅ ብላለች፡፡ የዕለት ፍጆታዎችን...

read more

ቤባንያ ገፅ ፯

ክፍል 4 ለማና ወዳጄ ልቤ ቤባንያ የክልስ መልክ አላት፡፡ ገና ዘጠነኛን እንዳለፍን እኛ ክፍል ቁጭ ብላ አገኘኋት። ልቤ “ባትጋሩኝ አለ ተሽቀዳድሞ::...

read more

ቤባንያ ገፅ ፮

“ታዲያ ምን ሆኖ ነው? እቃጠለኝኮ ተቃጠልኩ ውሃ የለም?” እኔ እቀጥላለሁ፡፡ "ከገንዘብ ይልቅ የዕታ ለዕቃ ልውውጥ እንደሽኖ ላሉ ነባር ከተሞች ውጤታማነቱ...

read more

ቤባንያ ገፅ ፭

ክፍል 3 hማና ሰንክሳሮቹሽኖ አልጋ ይዤ ለማደር ብመኝም የሚያረካ መኝታ አላገኘሁምና ወደ ኮርማ ብሩ ግቢ አመራሁ። አቦ አርጅቷል፡፡ የተቀመጠበት ጉዝጓዝ...

read more

ቤባንያ ገፅ ፬

ለአንድ ሳምንት ያህል ሻይ በዳቦ፤ ወተት በዳቦ፤ ለስላሳ በዳቦ እየበሳላን ቆየን። አንድ ምሽት ደጃፋችን ተቆፈቆፈ፣ ጋሽ ይማም እንሶስላ የተሞቀች የምታምር...

read more

ቤባንያ ገፅ ፫

“አምላክህ ወለድ አገድ የያዝካቸውን የድሆች ቤቶች እንዲያፀድቅልህ ነው የምትጎናበሰው? አራጣ የጭራቅ ሥራ ነው የገዛ ሥጋን ከመብላት እኩል የበላኤሰብ...

read more

ቤባንያ ገፅ ፪

.....ልቤ የወትሮ ህብረ ዝማሬውን በብዙ ወንዶች ድምፅ የአሰማ መሰለኝ፡፡ ተናደድኩ:: ውርጭ የጠጣውን መሬት እየወገርኩ ወደ ዋናው መንገድ ለመግባት...

read more

ቤባንያ ገፅ ፩

ቤባንያ ገፅ አንድ hማና ሸኖ …በሸኖ ጭጋግ መካከል ሰንጥቆ የሚያልፈው ቀስተደ ደመና፤ ሀብል መስሎ ብዙ የጤዛ እንክብሎችን ይሰካካል። የሸኖ ሰማይ ገና...

read more

ቤባንያ

ቤባንያክፍል አንድhማና ሸኖ…በሸኖ ጭጋግ መካከል ሰንጥቆ የሚያልፈው ቀስተደ ደመና፤ ሀብል መስሎ ብዙ የጤዛ እንክብሎችን ይሰካካል። የሸኖ ሰማይ ገና መሬትን...

read more